በአዜቢና ሾው / Azebina Show በተከታታይ እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ የምግብ ዝግጅት ትምህርት

Wolaita Today

በሽታን የመከላከል አቅም ያላቸው ፍራፍሬዎች

Wolait Today

ወቅታቸዉን የጠበቁ ፍራፍሬዎች መመገብ የሰዉነታችንን በሽታን የመከላከል አቅም በከፍተኛ ደረጃ ይረዳል። በተለይም የእንጆሪ ዘሮች ዉስጣቸው የያዙት ጠቃሚ አንቲኦክስደንት (Antioxidants) ሴሎቻችን እንዳይጎዱ ከመርዳትም ባሻገር ለመፈጨት የማያስቸግሩ ዝቅተኛ የስኳር መጠን ያላቸውና ለሁሉም የጤና ክልል የሚስማሙ ናቸው። በተለይም ጠዋታችንን በዚህ አይነት በቀላል ቁርስ መጀምር የቀናችንን የጤና ሁኔታ ይወስናል።

የቋንጣና የበሶብላ ፒዛ/ Basil Pesto Pizza/ Beef Jerky Pizza

Wolaita Today

ጤናን የማይጎዳ ዱቄትና ቺዝ የገባበት ለሁሉ ተስማሚ የቋንጣና የበሶብላ ፒዛ/ How to Make Basil Pesto Pizza/ Beef Jerky Pizza

ጤናን የማይጎዳ ዱቄትና ቺዝ የገባበት ለሁሉ ተስማሚ የቋንጣና የበሶብላ ፒዛ

ፒዛ የሚዘጋጅበት የስንዴና ሌሎች መሰል ዱቄቶች ለጤና የማስማማ ግሉትን የሚባል አደገኛ ፕሮቲን የያዙ በመሆኑ ይህንን ፒዛ እንደተለዋጭ መጠቀሙ የተሻለ አማራጭ ነው።

ግሩም ጣዕም ያለው ቲ-ናት አዘገጃጀት / How to Make T-nut

Wolaita Today

ግሩም ጣዕም ያለው ቲ-ናት አዘገጃጀት / How to Make T-nut ቲናት በጣም ጤናማ ከሆኑ የቅባት እህሎች የሚዘጋጅ ለምሳና ለራት ምርጥ ሪሲፒ ነው። እንደኬክና አንዳንዴም እንደ ላዘኛ የሚበላ ተወዳጅ ምግብ ነው።

 

የምግብ ኒውትርሽን በእጥፍ መጨመሪያ መንገድ/ How to Sprout Seeds and Beans at Home

Wolaita Today

የምንመገበዉን ምግብ ኒውትርሽን/nutrition በእጥፍ መጨመሪያ መንገድ/የተሟላ የበቆልት አደራረግ መመሪያ የአንዳንድ ምግቦች ኒዉትሪሽን /nutrition መጠናቸው እንዲጨምር በባህላችን በጣም የተለመደዉን ይህንን ጥራጥሬዎችን በቆልት አድርጎ የመመገብ ዜዴ መከተል እጅግ ሳይንሳዊ መንገድ ነው። በቆልት በማድርግ ሂደት ዉስጥ ጥራጥሬዎች በተፈጥሮ መንገድ እዉስጣቸው ያለዉን ለሰው ጤና ጎጂ የሆኑ ንጥረነገሮችን ያስወግዳሉ።