በኢትዮጵያ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ አካባቢዎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International)

በግጭቶችና ጥቃቶችም ከ270 በላይ ሰዎች ተገድለዋል ብሏል ባለፈው አንድ አመት ጊዜ ውስጥ በኦሮሚያና አማራ ክልል የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች፣ የየአካባቢው ባለስልጣናትና ኢ-መደበኛ የሆኑ አደረጃጀቶች በዜጐች ላይ […]

ታላቁ ንጉስ ጎቤ(1838-1878 ዓ.ም/እ.አ.አ)

በተመስገን ወ/ፃዲቅ “ዎላይታ ሀብታም ሀገር ነበረች” ከ50 በላይ ነገስታት በተፈራረቁባት ዎላይታ የንጉስ ጎቤ ታሪክ በሰፊው ሲወራ ብዙም አንሰማም::የታሪክ አዋቂዎችና አባቶቻችን አልፎ አልፎ ከሚያወሩት በስተቀር ትውልዱ […]

የራሱ ማንነት ፣ ባህልና ታሪክ የሌለው ሕዝብ እና ሥር የሌለው ዛፍ አንድ ናቸው!

በአምደማርያም ማጬ የደኢህዴን ካድሬች የወላይታ ሕዝብ ባህል፣ ቋንቋ እና ታሪክ እንዲቀበር ያደረገው የቀድሞ ስርዓት ነው ይሉናል፤እውነቱን እንናገር ከተባለ ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ማስተዳደር ከጀመረበት ከ1983ዓ.ም ጀምሮ በወላይታ […]

“ሳሶ ሞቶሎሚ”

በተመስገን ወ/ፃዲቅ ሞቶሎሚ የሚባል ሀያሉ ንጉስ በዎላይታ ከ1195 እስከ 1272 ለ77 አመታት ነግሷል:: ንጉሱ በዎላይታ ሶስት የቤተ-መንግስት ማዕከላት ነበሩት:: እነዚህም 1ኛ በኪንዶ ዜጌቴ አካባቢ 2ኛ […]

“ጥላብኝ የሄደችው ህጻናት ‘እናታችን መቼ ነው የምትመጣው’ እያሉ ይጨቀጭቁኛል” ይላሉ አቶ ሚረቴ ኢማና

በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አራት ዞኖች በተለይም በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ውስጥ ‘በመንግሥት ጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች ግድያዎች እየተፈጸሙ ነው’ የሚሉ ተደጋጋሚ እሮሮዎች ከነዋሪዎች ይሰማል። […]

ልደታ፣ አዲስ ከተማ እና ቦሌ ክፍለ ከተሞች ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዘ ሰው የሚገኝባቸው መሆኑ ተገለፀ::

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ግንቦት 17 2012 ዓ.ም ድረስ ብቻ በተደረገ የኮሮናቫይረስ ምርመራ 436 ነዋሪዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡ ተገለፀ።የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው […]