የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በገዛ ፍቃዳቸው ከሥልጣናቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። አፈ ጉባዔዋ ሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. በድምጺ ወያኔ ቴሌቪዥን በሰጡት […]
Month: June 2020
“በማይታወቁ ሰዎች ከሚፃፍ ፅሁፍ ይልቅ የአይን እማኝ ባምን እመርጣለሁ” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
“አንድ በኤርትራ የትጥቅ ትግል ወቅት ትልቅ ስፍራ የነበረው ግለሰብ ወንድሜ ኮ/ል በዛብህ በህይወት እንዳለ እና በአይኑ እንዳየው ከአራት ወይም አምስት አመት በፊት ገደማ ነግሮኛል። በማይታወቁ […]
ወላይታ ላይ የሚገኙ ባንኮች የወላይታ ህዝብ የዕድገት ጸር ወይስ የልማት አጋር?… በአንዱዓለም ታ. ቦልጠና
ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት ካሰብኩ ቆይቻለሁ፡፡ የጊዜ አለመመቻቸት የሌሎች አጀንዳዎች ሽሚያ እና በኮሮና ምክንያት በአብዛኛው ትኩረቴን ሰብአዊነት ላይ ማድረግ ወስኜ ስለነበረ አዘግይቼዋለሁ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በሶሻል […]
የወላይታ ሕዝብና ፍትህ…በመ/አ ጳውሎስ ቦጋለ ዋሌሎ
የወላይታ ሕዝብ ከተበደለ ፍትህ ለማግኘት ሳይታክት ተስፋ ሳይቆርጥ የመንገድ ርቀት ሳይገድበው እስከ መጨረሻው ይሟገት የነበር ሕዝብ ነው። በደልን አይቀበልም። የዛሬውን አላውቅም። ዶሮ ከተሰረቀበት ወይፈኑን ሽጦ […]
እስራኤል 7ሺህ ተማሪዎችን ለይቶ ማቆያ አስገባች
በእስራኤል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በትምህርት ቤቶች መቀስቀሱን ተከትሎ 7ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎችንና መምህራን ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉን ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ ከ40 በላይ ትምህርት ቤቶችም ተዘግተዋል፡፡ ሆኖም መንግሥት አጠቃላይ […]
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ 65 የጤና ተቋማት ሠራተኞች ላይ ተገኘባቸው
በኢትዮጵያ እስካሁን 49 የጤና ባለሙያዎችና 16 ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል። ባለሙያዎቹ በአብዛኛው በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ተቋማት […]