ወላይታ ላይ የሚገኙ ባንኮች የወላይታ ህዝብ የዕድገት ጸር ወይስ የልማት አጋር?… በአንዱዓለም ታ. ቦልጠና

ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት ካሰብኩ ቆይቻለሁ፡፡ የጊዜ አለመመቻቸት የሌሎች አጀንዳዎች ሽሚያ እና በኮሮና ምክንያት በአብዛኛው ትኩረቴን ሰብአዊነት ላይ ማድረግ ወስኜ ስለነበረ አዘግይቼዋለሁ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በሶሻል […]