በኢትዮጵያ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ አካባቢዎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International)

በግጭቶችና ጥቃቶችም ከ270 በላይ ሰዎች ተገድለዋል ብሏል ባለፈው አንድ አመት ጊዜ ውስጥ በኦሮሚያና አማራ ክልል የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች፣ የየአካባቢው ባለስልጣናትና ኢ-መደበኛ የሆኑ አደረጃጀቶች በዜጐች ላይ […]

“ጥላብኝ የሄደችው ህጻናት ‘እናታችን መቼ ነው የምትመጣው’ እያሉ ይጨቀጭቁኛል” ይላሉ አቶ ሚረቴ ኢማና

በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አራት ዞኖች በተለይም በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ውስጥ ‘በመንግሥት ጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች ግድያዎች እየተፈጸሙ ነው’ የሚሉ ተደጋጋሚ እሮሮዎች ከነዋሪዎች ይሰማል። […]

ልደታ፣ አዲስ ከተማ እና ቦሌ ክፍለ ከተሞች ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዘ ሰው የሚገኝባቸው መሆኑ ተገለፀ::

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ግንቦት 17 2012 ዓ.ም ድረስ ብቻ በተደረገ የኮሮናቫይረስ ምርመራ 436 ነዋሪዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡ ተገለፀ።የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው […]