በአዜቢና ሾው / Azebina Show በተከታታይ እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ የምግብ ዝግጅት ትምህርት
በሽታን የመከላከል አቅም ያላቸው ፍራፍሬዎች
ወቅታቸዉን የጠበቁ ፍራፍሬዎች መመገብ የሰዉነታችንን በሽታን የመከላከል አቅም በከፍተኛ ደረጃ ይረዳል። በተለይም የእንጆሪ ዘሮች ዉስጣቸው የያዙት ጠቃሚ አንቲኦክስደንት (Antioxidants) ሴሎቻችን እንዳይጎዱ ከመርዳትም ባሻገር ለመፈጨት የማያስቸግሩ ዝቅተኛ የስኳር መጠን ያላቸውና ለሁሉም የጤና ክልል የሚስማሙ ናቸው። በተለይም ጠዋታችንን በዚህ አይነት በቀላል ቁርስ መጀምር የቀናችንን የጤና ሁኔታ ይወስናል።
Pages: 1 2