“ጥላብኝ የሄደችው ህጻናት ‘እናታችን መቼ ነው የምትመጣው’ እያሉ ይጨቀጭቁኛል” ይላሉ አቶ ሚረቴ ኢማና

በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አራት ዞኖች በተለይም በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ውስጥ ‘በመንግሥት ጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች ግድያዎች እየተፈጸሙ ነው’ የሚሉ ተደጋጋሚ እሮሮዎች ከነዋሪዎች ይሰማል። […]

ልደታ፣ አዲስ ከተማ እና ቦሌ ክፍለ ከተሞች ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዘ ሰው የሚገኝባቸው መሆኑ ተገለፀ::

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ግንቦት 17 2012 ዓ.ም ድረስ ብቻ በተደረገ የኮሮናቫይረስ ምርመራ 436 ነዋሪዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡ ተገለፀ።የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው […]