ነሐሴ 26 2012ዓ.ም
የዳሞት ጋሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የቦዲቲ ከተማ ከንቲባ ከሥልጣናቸው መነሳታቸው ተሰማ
ሰሞኑን በወላይታ በተደረገው መፈንቅለ መንግስት የዞኑ አመራሮችን ከሥልጣን ማንሳታቸው ተገቢ አለመሆኑን ህዝቡ እየተቃወመ ባለበት በዚህ ጊዜ የዳሞት ጋሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ክፍለ ዋና የለውጡ ሞተር የቦዲቲ ከተማ ከንቲባ ፀጋዬ ሳሙኤል የለውጡ መሪ የሆኑትን ከሥልጣናቸው ማንሳት የህዝብን ጥያቄ ከመቀልበስም ባሻገር ወላይታን ለህዝባቸው የሚሠሩ ጀግና መሪዎችን የማሳጣት ተግባር ስለሆነ ይህንን ኢ-ህገመንግስታዊ አምባገነን አካሄድ ሁላችንም እንቃወማለን፡፡
እነዚህ የህዝብ ልጆች ሁሌም በህዝብ ልብ ሳይጠፉ ለዘላለም ጀግኖ ይኖራሉ፡፡