ዜና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ምናሴ መምህሩ የቀብር ሥነስርዓት ነሐሴ 10 2012ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ በሚመራው መከላከያ ሠራዊት በተተኮሰ ጥይት መሰዋዕት የሆነው የ12ኛ ክፍል ተማሪ ምናሴ መምህሩ የቀብር ሥነስርዓት ወዳጅ ዘመዶችና አጠቃላይ የወላይታ የላጋዎች በተገኙበት ተፈጽሟል፡፡ ምኔ ለወላይታ ህዝብ ነፃነት የከፈልከውን ዋጋ ታሪክ አይረሳውም፡፡ ነፍስህን በገነት ያኑሪልን! Pages: 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32