በወላይታ የኢትዮጵያ መንግስት ፀጥታ ኃይሎች በ3 ቀናት በ34 ንፁሃን ዜጎች ላይ አሰቃቂ ግድያ ፈፅመዋል
ነሐሴ 7 2012 ዓ.ም
በወላይታ ለተቃውሞ በባዶ እጅ በወጡ ንፁሃን ዜጎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በ3 ቀናት አሰቃቂ ግድያ ፈፅመዋል፤በተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተገደሉ 34 ንፁሃን ዜጎች ስም ዝርዝር
1- በላይ በዛ_ወንድ_ዕድሜ-22
2- መስፍን አይቻ-ወንድ-ዕድሜ-20
3-ጰጥሮስ አበባየሁ -ወንድ-ዕድሜ 18
4-ተገኝ __ወንድ-35
5-ደሳለኝ ካሳ__ወንድ-21
6-ምናሴ መምሩ-ወንድ-21
7-ተመስገን ጋንታ-ወ-14 ዕድሜ
8-ጌታሁን በድሉ-ወ-ዕድሜ 25
9-ተስፋዬ ካሳ-ወ-ዕድሜ 22
10- ዳግም ታፈሰ -ወ-ዕድሜ -14
11-አክሊሉ ዋና -ወ-ዕድሜ 22
12-አብዱላዚዝ አህመድ -ወ-ዕድሜ 20
13-በለጠ በላቸው -ወ-ዕድሜ 25
14-ብርቅነሽ ባሳ_ሴት-ዕድሜ 39(ነፍሰጡር)
15-ታጋይ ታዬ ወ-ዕድሜ -34
16-ተመስገን ጋንታ -ወ-ዕድሜ -22
17-በላይ ባሳ-ወ-ዕድሜ 25
18- ዮናስ ህዝቅኤል -ወ-ዕድሜ 30
19-ምነሴ ታአምሩ-ወ-ዕድሜ -22
20-ኢዮብ ባልቻ-ወ-ዕድሜ -25
21-አዝመራው አስፋው -ወ-ዕድሜ-22
22-ማቱሳላ እስራኤል -ወ-ዕድሜ-35
23-ምናሉ ታደሰ-ወ-ዕድሜ-20
24-ሀብታሙ ባልጣ-ወ-ዕድሜ-30
25-በረከት ማሞ-ወ-ዕድሜ-30
26-አባይነህ ሴባ-ወ-ዕድሜ-22
27-እስራኤል ቦቶ-ወ-ዕድሜ-25
28-ተመስገን እስጢፋኖስ-ወ-ዕድሜ-25
29-ተስፋዬ ተፈሪ -ወ-ዕድሜ-25
30- ተስፋዬ ታምራት-ወ-ዕድሜ-20
31-ጌታሁን አድሱ-ወ-ዕድሜ-20
32-ነብዩ ተስፋዬ -ወ-ዕድሜ-15
33-ቢንያም መርዕድ-ወ-ዕድሜ 25
34-ማቱሳላ እስሩ -ወ-ዕድሜ-25
እንዲሁም ከ170 በላይ ዜጎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።